بِسْمِ اللّهِ الرَّحْمـَنِ الرَّحِيمِ


إِنَّا أَرْسَلْنَا نُوحًا إِلَىٰ قَوْمِهِ أَنْ أَنذِرْ قَوْمَكَ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ

እኛ ኑሕን ሕዝቦችሀን፣ አሳማሚ ቅጣት ሳይመጣባቸው በፊት፣ አስጠንቅቅ በማለት ወደ ሕዝብቹ ላክነው።

قَالَ يَا قَوْمِ إِنِّي لَكُمْ نَذِيرٌ مُّبِينٌ

አርሱም አለ ፦ ሀዝቦቼ ሆይ፣ እኔ ለናንተ ገላጭ የሆንኩ አስጠንቃቂ ነኝ።

أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاتَّقُوهُ وَأَطِيعُونِ

አላህን ገገዙት፣ ፍሩትም፣ ታዘዙኝም፣ በማለት አስጠንቅቂ ነኝ።

يَغْفِرْ لَكُم مِّن ذُنُوبِكُمْ وَيُؤَخِّرْكُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُّسَمًّى ۚ إِنَّ أَجَلَ اللَّهِ إِذَا جَاءَ لَا يُؤَخَّرُ ۖ لَوْ كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

ለናንተ ከኀጢአቶቻችሁ ይምራልና፤ ወደ ተወሰነው ጊዜም ያቆያችዋል፤ ያ አለሀ የወሰነዉ ጊዜ በመጣ ወቅት አይቅቆይም። የምታውቁ ብትሆኑ ኖሮ በታዘዛችሁ ነበር።

قَالَ رَبِّ إِنِّي دَعَوْتُ قَوْمِي لَيْلًا وَنَهَارًا

ስለተቃወሙትም አለ ጌታዬ ሆይ፦እኔ ሌሊትም ቀንም ሕዝቦቼን ጠራሁ።

فَلَمْ يَزِدْهُمْ دُعَائِي إِلَّا فِرَارًا

ጥሪየም መሽሸን እንጅ ሌላ አልጨመረቸውም።

وَإِنِّي كُلَّمَا دَعَوْتُهُمْ لِتَغْفِرَ لَهُمْ جَعَلُوا أَصَابِعَهُمْ فِي آذَانِهِمْ وَاسْتَغْشَوْا ثِيَابَهُمْ وَأَصَرُّوا وَاسْتَكْبَرُوا اسْتِكْبَارًا

እኔም ለነርሱ እምር ዘንድ ወደእምነት በጠራኋቸውን፥በጀሮዎቻቸው ውስጥ አደረጉ፤ ልብሶቻቸውንም ተከናነቡ፥በመጥፎ ሥራቸው ላይ ዘወተሩም ያለ ልክ መኩራትንም ኮሩ።

ثُمَّ إِنِّي دَعَوْتُهُمْ جِهَارًا

ከዚያም እኔ፥በጬኸት ጠራኋቸው።

ثُمَّ إِنِّي أَعْلَنتُ لَهُمْ وَأَسْرَرْتُ لَهُمْ إِسْرَارًا

ከዚያም እኔ ለነሱ ገለጽኩ፣ ለነሱም መመስጠርን መስጠርኩ።

فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا

አልኳቸውም ጌታቹሁን ምሕረትን ላምኑት፥እርሱ በጣም መሐሪ ነውና።

يُرْسِلِ السَّمَاءَ عَلَيْكُم مِّدْرَارًا

በናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል።

وَيُمْدِدْكُم بِأَمْوَالٍ وَبَنِينَ وَيَجْعَل لَّكُمْ جَنَّاتٍ وَيَجْعَل لَّكُمْ أَنْهَارًا

በገንዘቦችና በልጆችም ይለግ ስላችኋል፤ ለናንተም አትከልቶችን ያድርግላችኋል። ለናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋ።

مَّا لَكُمْ لَا تَرْجُونَ لِلَّهِ وَقَارًا

ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለናንተ ምን አላችሁ።

وَقَدْ خَلَقَكُمْ أَطْوَارًا

በልዩ ልዩ ሁኔታዎች በእርግጥ የፈጠራችሁ።

أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا

አላህ ሰባትን ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲሆን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?

وَجَعَلَ الْقَمَرَ فِيهِنَّ نُورًا وَجَعَلَ الشَّمْسَ سِرَاجًا

በውስጣቸውም ጨረቃን አብሪ አደረገ ፀሐይንም ብርሃን አደረገ።

وَاللَّهُ أَنبَتَكُم مِّنَ الْأَرْضِ نَبَاتًا

አላህም ከምድር ማብቃልን አበቀላችሁ።

ثُمَّ يُعِيدُكُمْ فِيهَا وَيُخْرِجُكُمْ إِخْرَاجًا

ከዚያም በውስጧ ይመልሳችኋል። ማውጣትንም ያወጣችኋል።

وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ بِسَاطًا

አላህም ምድርን ለናንተ ምንጣፍ አደረጋት።

لِّتَسْلُكُوا مِنْهَا سُبُلًا فِجَاجًا

ከርሷ ሰፍፈዎችን መንገዶች ትገቡ ዘንድ።

قَالَ نُوحٌ رَّبِّ إِنَّهُمْ عَصَوْنِي وَاتَّبَعُوا مَن لَّمْ يَزِدْهُ مَالُهُ وَوَلَدُهُ إِلَّا خَسَارًا

ኑሕ አለ፦ ጌታዬሆይ፦እነሱ አምመጡብኝ፤ ገንዘቡና ልጅም ከጥፋት በስተቀር ያ ልጨመረለትን ሰው ተከተሉ።

وَمَكَرُوا مَكْرًا كُبَّارًا

ታላቅንም ተንኮል የመከሩትን ሰዎች ተከተሉ።

وَقَالُوا لَا تَذَرُنَّ آلِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّا وَلَا سُوَاعًا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًا

አሉም ፦ አምኮቻችሁን አትተዉ፤ ወድንም፤ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የ ዑቅንም፣ ነስርንም አትተዉ።

وَقَدْ أَضَلُّوا كَثِيرًا ۖ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا ضَلَالًا

በእርግጥም ብዙዎችን አሳሳቱ ከኃዲዎችንም ጥመትን እንጅ ሌላን አትጨምርላቸው፣ አለ።

مِّمَّا خَطِيئَاتِهِمْ أُغْرِقُوا فَأُدْخِلُوا نَارًا فَلَمْ يَجِدُوا لَهُم مِّن دُونِ اللَّهِ أَنصَارًا

በኀጢአቶቻቸው ምክንያት ተሰጠሙ እንዲገቡ እሳትንም እንዲገቡ ተደረጉ ለነሱም ከአላህ ሌላ ያሆኑ ረጻቶችን አላገኙም። 1

وَقَالَ نُوحٌ رَّبِّ لَا تَذَرْ عَلَى الْأَرْضِ مِنَ الْكَافِرِينَ دَيَّارًا

ኑሕም አለ ጌታዬ ሆይ፦ከከሐዲዎቹ በምድር ላይ፤ አንድንም አትተው።

إِنَّكَ إِن تَذَرْهُمْ يُضِلُّوا عِبَادَكَ وَلَا يَلِدُوا إِلَّا فَاجِرًا كَفَّارًا

አንተ ብትተዋቸው ባሮችን ያሳስታሉና፤ ኀጢአተኛ ከሐዲንም እንጅ ሌላን አይወልዱም።

رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا

ጌታዬ ሆይ! ለኔም ለወላጆቼም ምእምን ሆኖ በቤቴ ለገባም ሰው፣ ሁሉ ለምእምናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፤ ከሐዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው አለ።

ቃሪዕ ይምረጡ